ከ1ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ በመመደብ ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም ማስጀመሩን የሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሰቲት ሁመራ ከተማ በሚገኙ አምስት ትምህርት ቤቶች ለቅደመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት…
በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሰቲት ሁመራ ከተማ በሚገኙ አምስት ትምህርት ቤቶች ለቅደመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት…
“ትምህርት ቅንጦት ሳይኾን መሠረታዊ ሰብዓዊ መብት ነው” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የዩቱብ ቻናላችን ሳብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ https://youtu.be/e1RCHxIma-Q ከአማራ ብሔራዊ…
በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የትምህርት ዘርፉ ተጎድቷል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች…
የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ…