Latest News

በትምህርት ዘርፍ በርካታ ስራዎችን በመስራት የሚታወቀው ፓርትነርስ ኢን ኢዱኬሽን ኢትዮጵያ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት የተመሰረተበትን 10ኛ ዓመት አከበረ ።

ግንቦት 24/2017 ዓ.ም \ትምህርት ቢሮ/ በበዓሉ የድርጅቱ መስራቾች፣ የባህር ዳር ከተማ ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ፣ የባህር ዳር ከተማ ትምህርት መምሪያ…

የደብረብርሐን ትምህርት ኮሌጅ በ68 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን ባለ ሁለት ወለል ህንፃ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተመረቀ።

ግንቦት 22/2017(ደብረብርሐን)- የደብረ ብርሃን መምህራን ኮሌጅ በ68 ሚሊዮን ብር ያስገነባው ባለ ሁለት ወለል ህንፃ የፌደራል፣ የክልል፣ የሰሜን ሸዋና ደብረብርሐን ከተማ…

የትምህርት ዘርፉን ማገዝ የልጆችን የወደፊት እጣ ፈንታ ማገዝ ነው። ሙሉነሽ ደሴ(ዶ/ር) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ሃላፊ

የትምህርት ዘርፉን ማገዝ የልጆችን የወደፊት እጣ ፈንታ ማገዝ ነው። ሙሉነሽ ደሴ(ዶ/ር) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ…