የአሸባሪዉ ህውሃት ቡድን ወረራ ጉዳት ባደረሰባቸው አካባቢዎች የሚያስተምሩ መምህራን ተማሪዎችንና ህብረተሰቡን ከደረሰበት ሃዘን፣ ቁዘማና ድባቴ በማውጣት ዉጤታማ የመማር ማስተማር ስራ ለማከናወን ሙያዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ፡፡
የአሸባሪዉ ህውሃት ቡድን ወረራ ጉዳት ባደረሰባቸው አካባቢዎች የሚያስተምሩ መምህራን ተማሪዎችንና ህብረተሰቡን ከደረሰበት ሃዘን፣ ቁዘማና ድባቴ በማውጣት ዉጤታማ የመማር ማስተማር ስራ…