Latest News

የፍኖተ ሠላም ከተማ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ባሰባሰቡት ሐብት ለ308 የዘማች ልጆችና አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሰ ድጋፍ አደረጉ

በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍኖተ ሠላም ከተማ 14 በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ባሰባሰቡት ሐብት ለ308 የዘማች ልጆችና አቅም ለሌላቸው…

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው የተሾሙት ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስረስ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮን በመሩባቸው አመታት ያከናወኗቸው ዋና ዋና ተግባራት

ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮን መምራት ከጀመሩበት ህዳር 2009 ዓ.ም ጀምሮ በቅንነትና ውጤታማ በሆነ አመራር ሰጭነት ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡…