Latest News

በአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማሻሻያ ፕሮግራም ለፍታሃዊነትና በፀረ ሙስናና ስነ ምግባር ዙሪያ ለፎካል ፐርሰኖች ስልጠና ተሰጠ።

ስልጠናው ትኩረት ያደረገው በሥነ-ምግባር ፅንሠ ሃሳብ፣አስፈላጊነት እና በአጠቃላይ ትም/ጥራት ማሻሻያ ፕሮግራም ለፍታሃዊነት ዙሪያ ሲሆን ስልጠናውንም የዞንና ወረዳ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ…

“ተማሪዎች፣ መምህራንና የትምህርት ቤት አስተዳደሮች የኮሮና ቫይረስን በመከላከል አርዓያ መሆን አለባቸው” ዶክተር ሙሉነሽ አበበ

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 26 ሚሊዮን ተማሪዎች እንዲሁም በአማራ ክልል 6 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው…