Latest News

መምህራን ሥራቸውን እንዳይሠሩ እንቅፋት የሚኾኑ አካላት መወገዝ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር) ገለጹ።

የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ…