Uncategorized

ለትምህርት ቢሮ የማኔጅመንት አባላት ትምህርት ቤትን መሰረት ያደረገ ተከታታይ የሙያ ማሻሻያን በተመለከ ስልጠና ተሰጠ።

ስልጠናው የቢሮው ባለሙያዎችና የማኔጅመንት አባላት ትምህርት ቤት ሂደው ድጋፍና ክትትል ሲያደርጉ በትክክለኛ እውቀትና ክህሎት ላይ የተመሰረተ ድጋፍ ለማድረግ እንደሚያግዛቸው የአማራ…

የማህበራዊ ዘርፍ ተቋማት እርስ በእርስ ተናበው በማቀድ ህብረተሰቡን የማገልገል አቅማቸውን የበለጠ ማሳደግ ይገባል። ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር)

በአማራ ክልል የማህበራዊ ዘርፍ ተቋማት የየተቋማቱ የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት የ10 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው። በግምገማ መድረኩ ተገኝተው…