Uncategorized

የግዕዝ ትንሣኤ፤ የኢትዮጵያ አገር በቀል እውቀት ትንሣኤ በፕሮፌሰር አብይ ግዛው በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ

አገራችን ኢትዮጵያ የጥበበኞችና የአዋቂዎች አገር ናት፡፡ አገራችን፤ • የራሷ ፍልስፍና፣ • በህክምናው ዘርፍ ምጡቅ እውቀትና የመድሃኒት ቅመማ ክህሎት፣ • በፍካሬ…

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ማሻሻያ መጽሃፍት ዝግጅት ከሰኔ 6/2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ይልቃል ከፋለ /ዶክተር/ አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ማሻሻያ የመጽሃፍት ዝግጅት ከሰኔ 6 ጀምሮ እንደሚካሄድ አስታውቀዋል፡፡ የስርዓተ…