በባህር ዳር ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት ተጀምሯል፡፡
ተማሪዎች ከኮሮና ቫይረስ ራሳቸውን እንዲጠብቁ እየተደረገም ይገኛል፡፡በዚህም ማንም ተማሪ ማስክ ሳያደርግ ወደ ትምህርት ቤት ግቢ እንደማይገባም ተመልክተናል፡፡
ተማሪዎች ከኮሮና ቫይረስ ራሳቸውን እንዲጠብቁ እየተደረገም ይገኛል፡፡በዚህም ማንም ተማሪ ማስክ ሳያደርግ ወደ ትምህርት ቤት ግቢ እንደማይገባም ተመልክተናል፡፡
የ2012 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ ከጥቅምት 16 እስከ 30 /2013 ዓ.ም በየትምህርት ቤቶቹ እንደሚካሄድ የትምህርት…
በአማራ ክልል ከደረጃ በታች ያሉ ትምህርት ቤቶችን ለማሻሻል ከ6 ሺህ የሚበልጡ የመማሪያ ክፍሎችን እየገነባ መሆኑን የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ዋና…