- Version
- Download 0
- File Size 4.00 KB
- File Count 1
- Create Date April 25, 2022
- Last Updated April 25, 2022
በአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች በጦርነቱ ምክንያት ተጨማሪ ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ የተወሰነላቸው ተማሪዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ!!
በአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች በጦርነቱ ምክንያት ተጨማሪ ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ የተወሰነላቸው ተማሪዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ!!
በአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች በጦርነቱ ምክንያት ተጨማሪ ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ የተወሰነላቸው ተማሪዎች ዝርዝር ይፋ ተደርጓል፡፡ በአዲሱ ውሳኔ መሰረት ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ተማሪዎች ዝርዝር በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ድህረገፅ https://www.anrseb.gov.et/Backup dec 2021/Backup dec 2021/እንዲሁም በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/anrse በመግባት ዝርዝራቸውን ማግኘት የሚቻል ሲሆን የውሳኔው ተጠቃሚ የሆናችሁ ተማሪዎች፣ የተማሪ ወላጆች እንዲሁም የትምህርት ባለድርሻ አካለት እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት እንወዳለን፡፡