በአማራ ክልል እየተገነቡ የሚገኙ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ግንባታን በጥራትና በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ ለማስቻል ውይይት ተካሄደ፡፡  

========================================== የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን እየገነቡ ከሚገኙ ኮንትራክተሮችና አማካሪዎች ጋር ትምህርት ቤቶቹ ጥራታቸውን ጠብቀው በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ…