“በትምህርት የለማ አእምሮ ጠንካራ  ሀገር በመገንባት ለቀጣይ ትውልድ ያሻግራል” አቶ ሲሳይ ዳምጤ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኃላፊ

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር “ትውልድ በመምህራን ይቀረጻል ሀገር በትውልድ ይበለጽጋል” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ከመምህራን ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።  …

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ “ትውልድ በትምህርት ይቀረፃል፤ ሀገር በትምህርት ይበለፅጋል” በሚል መሪ ቃል ከወረዳ ከተውጣጡ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ።

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ “ትውልድ በትምህርት ይቀረፃል፤ ሀገር በትምህርት ይበለፅጋል” በሚል መሪ ቃል ከወረዳ ከተውጣጡ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች…