‹‹ የወደፊት የሀገር እጣ ፈንታ የሚወሰነው በትምህርት ብቻ ነው ፡፡ ›› ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፡፡
‹‹ የወደፊት የሀገር እጣ ፈንታ የሚወሰነው በትምህርት ብቻ ነው ፡፡ ›› ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2016 ዓ.ም…
“ሳይማር ያስተማረንን ማህበረሰብ ለማገዝ እና ለአንድ ሃገር እድገት እንዲሁም የለማ የሰው ሃይል ለመፍጠር ትምህርት የማይተካ ሚና አለው” አቶ ደጀኔ ጥላሁን -የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳደሪ
“ሳይማር ያስተማረንን ማህበረሰብ ለማገዝ እና ለአንድ ሃገር እድገት እንዲሁም የለማ የሰው ሃይል ለመፍጠር ትምህርት የማይተካ ሚና አለው” አቶ ደጀኔ ጥላሁን…
በፀጥታ ችገር ሳቢያ የተዘጉ ት/ቤቶችን ለማስከፈት የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያከናወነ እንደሆነ የአዊ ብሄ/አስ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።
በፀጥታ ችገር ሳቢያ የተዘጉ ት/ቤቶችን ለማስከፈት የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያከናወነ እንደሆነ የአዊ ብሄ/አስ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። “በትምህርት ነገን ዛሬ እንሰራ…
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በውጤታማነት እንዲጠናቀቅ የሁሉም አካላት ተሳትፎ በእጅጉ ያስፈልጋል ዶ/ር ሙሉነሽ ደሴ
=========== ሀምሌ 03/2016 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)…