በምዝገባ የተፈጠረውን ጉድለት በውጤት ለማካካስ እየተሠራ ነው።
የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪው ተማሪ ዘውዱ በለጠ በአካባቢው አንጻራዊ ሰላም ሰፍኖ መማር ማስተማሩ በመቀጠሉ ተደስቷል። ከነበረበት የፍርሃት አኹን የተሻለ ትምህርቱ…
በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሙሉነሽ ደሴ ለትንሳኤ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ****
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ ።እንደ ሀገር…
ህጻናትን በማስተማር የነገ ተስፋቸውን ብሩህ እናድርግ
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ https://youtu.be/hMYx_k_Xpy4 1. በዌብ ሳይት ገጻችን http://www.anrseb.gov.et/ 2. በዩቱብ…
አቶ አበይ ተፈራ የተባሉ ግለሰብ ለቀድሞ ትምህርት ቤታቸው ድጋፍ አደረጉ፡፡
ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ያደረጉት አቶ አበይ ተፈራ በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ለሚገኘው የቀድሞ ትምህርትቤታቸው መካነ ኢየሱስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት…