“በትምህርት የለማ አእምሮ ጠንካራ ሀገር በመገንባት ለቀጣይ ትውልድ ያሻግራል” አቶ ሲሳይ ዳምጤ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኃላፊ
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር “ትውልድ በመምህራን ይቀረጻል ሀገር በትውልድ ይበለጽጋል” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ከመምህራን ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። …
በወረዳው የህዝብ ጥያቄ የነበሩ የልማት ስራዎች እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ።
********************* በሰሜን ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ በርካታ የልማት ስራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸውን ተገለፀ። በሞረትና ጅሩ ወረዳ የወይራ አምባ…
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ “ትውልድ በትምህርት ይቀረፃል፤ ሀገር በትምህርት ይበለፅጋል” በሚል መሪ ቃል ከወረዳ ከተውጣጡ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ “ትውልድ በትምህርት ይቀረፃል፤ ሀገር በትምህርት ይበለፅጋል” በሚል መሪ ቃል ከወረዳ ከተውጣጡ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች…
በትምህርት ዘርፉ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመሙላት የትምህርት ተቋማት፣ መምህራን እና ባለድርሻ አካላት ሀላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው ተገለጸ ፤
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር “ትውልድ በመምህራን ይቀረፃል ሀገር በትምህርት ይበለፅጋል” በሚል መሪ ቃል ከትምህርት ማህበረሰቡ ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ።…