የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ አሰልጣኝ መምህራን የመጭውን ትውልድ በአግባቡ የሚቀርጹ ብቁ መምህራንን ማፍራት ላይ ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ ይገባል።

መጋቢት 26/2017 ዓ.ም /ትምህርት ቢሮ/ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከዩኒስኮ ጋር በመተባበር ለመምህራን ትምህርት ኮሌጅ አሰልጣኝ መምህራን በአእምሮ ጤና፣ ስነ…