የምስራቅ ጎጃም ዞን ተፈናቃይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀመረ

የምስራቅ ጎጃም ዞን ተፈናቃይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀመረ ——————————————————————————————————————- የምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ የህወሃት የሽብር ቡድን ጦርነት በከፈተባቸው አካባቢዎች…

አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ ጥሪን የተቀበለው የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሰራተኞቹን በማስተባበርና ከቢሮው በጀት በመመደብ ያሰባሰበውን የደብተርና እስክርቢቶ ለክልሉ ትምህርት ቢሮ አስረከበ፡፡

አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ ጥሪን የተቀበለው የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሰራተኞቹን በማስተባበርና ከቢሮው በጀት በመመደብ ያሰባሰበውን የደብተርና…

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ወረራ ምክንያት በክልላችን ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይሆኑ የመማሪያ ቁሳ ቁስ መግዣ የሚሆን ሃምሳ ሽህ ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ወረራ ምክንያት በክልላችን ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይሆኑ የመማሪያ ቁሳ ቁስ መግዣ…

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የህዝብ ግንኙነትና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌታቸው ቢያዝን ወራሪው የህወሃት ቡድን በክልላችን ትምህርት ቤቶች ያደረሰውን ውድመትና የተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆንን በተመለከተ ከጀርመን ድምጽ ጋር ያደረጉት ቆይታ፡፡

https://fb.watch/8FeF46yqjf/ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የህዝብ ግንኙነትና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌታቸው ቢያዝን ወራሪው የህወሃት ቡድን በክልላችን ትምህርት ቤቶች ያደረሰውን…