ፓርትነርስ ኢን ኢዱኬሽን ኢትዮጵያ ከመንግስትና ከማህበረሰቡ ጋር በመተባበር ዘመናዊ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርትቤት በአራት ወራት ውስጥ ገብቶ ለማጠናቀቅ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ትምህርትቤቱን የሚገነባ ኮንትራክተር ዛሬ በህዝብ ፊት ባካሄደው ጨረታ ለቷል፡፡

መጋቢት 28/2017 /ትምህርት ቢሮ/ ፓርትነርስ ኢን ኢዱኬሽን ኢትዮጵያ ከመንግስትና ከማህበረሰቡ ጋር በመተባበር ዘመናዊ የቅድመ አንደኛ ትምህርትቤት በባሕርዳር ከተማ በሚገኘው መስከረም…

ሀገራዊ የዜግነት ግዴታን ተቀብለው የገቡትን ሙያዊ ቃለ መሐላ ለመፈጸም እየታተሩ የሚገኙ መምህራን ግድያ፣ እንግልትና ሰቆቃ ሊቆም ይገባል፡፡ አቶ ደምስ እንድሪስ  

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ደምስ እንድሪስ ሀገራዊ የዜግነት ግዴታን ተቀብለው የገቡትን ሙያዊ ቃለ መሐላ ለመፈጸም እየሰሩ በሚገኙ…