የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሰራተኞችና አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለሀገራዊ የሰላም ማስጠበቅና ጠላትን የመከላከል ተልዕኮ ይዞ እየሠራ ላለው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ለአማራ ሚሊሻ ድጋፍ አድርገዋል፡፡

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሰራተኞችና አመራሮች ከዚህ በተጨማሪም የክልሉን ብሎም የሃገርን  ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ሌሎች ተጨማሪ ሃላፊነቶችንም ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን…

አማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሴት ሰራተኞችን ተሳትፎ፡ ተነሳሽነትና ውሳኔ ሰጭነት አቅም ለማጎልበት የሚያግዝ ስልጠና ሰጥቷል፡፡

 የትምህርት ዘርፉ ከሴቶች የሚገኝ ጥበብና አስተዋጽኦን በመጠቀም ለውጥ ማምጣት እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የስርዓተ ጾታና ኤች አይ ቪ…