በአላማጣ ከተማ፣ ራያ አላማጣ እና ባላ በሚገኙ 37 አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና መውስዳቸው ተገለፀ፡፡

በትምህርት ቤቶቹ ተዘዋውረን ያነጋገርናቸው ተማሪዎችም በኮሮና ቫይረስና በአካባቢው ህግ ማስከበር ሂደት የትምህርት ሂደቱ ቢቋረጥም ከጥር ወር ጀምሮ በትምህርት ቤታቸው መምህራን…

በአካባቢና የህብረተሰብ ማህበራዊ ደህንነት ላይ ከሚሠሩ ሴክተር መስሪያቤቶች የተውጣጡ ባለሙያዎች የልምድ ልውውጥ ውይይት ተካሂዷል፡፡

የልምድ ልውውጥ ውይይቱ ያስፈለገበት ምክንያት በትምህርት ዘርፍ የልማት ክዋኔዎች ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ የአካባቢና ማህበረሰብ ማህበራዊ ደህንነት ላይ ልምድ ካላቸው የሴክተር…