የአዲሱ የመማሪያና ማስተማሪያ መፃህፍት ዝግጅት 3ኛ ቀን ውሎ
ከመጀመሪያ ደረጃ እስከ ዩኒቭርሲቲ ምሁራንና የትምህርት ባለሙያዎች እየተሳተፉበት የሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት የመማሪያ ማስተማሪያ መፃህፍት ዝግጅት 3ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ በዛሬው…
የትምህርት ቤቶችን ይዞታ እንዲከበር የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡
ርዕሰ መስተዳደሩ ለሁሉም ዞኖች በጻፉት ደብዳቤ የትምህርት ቤቶችን ይዞታ በማንኛዉም ሁኔታ መንጠቅ ትምህርት ቤቶችን ከደረጃ በታች የሚያደረና የትምህርት ጥራቱን የሚጎዳ…
የአዲሱ የመማሪያና ማስተማሪያ መፃህፍት ዝግጅት እንደቀጠለ ነው
በባህርዳር ከተማ በትናንትናው እለት የተጀመረው የአዲሱ መማሪያና ማስተማሪያ መፃህፍት ዝግጅት በዛሬው ውሎው በምሁራን የተዘጋጁ የመወያያ ሰነዶች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ በመማሪያ…
የአዲሱ የመማሪያና ማስተማሪያ መፃህፍት ዝግጅት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት አዲሱን የመማሪያና መስተማሪያ መፃህፍት ዝግጅት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ዛሬ በባህርዳር ከተማ የክልሉ ከፍተኛ…