የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው የተሾሙት ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስረስ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮን በመሩባቸው አመታት ያከናወኗቸው ዋና ዋና ተግባራት

ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮን መምራት ከጀመሩበት ህዳር 2009 ዓ.ም ጀምሮ በቅንነትና ውጤታማ በሆነ አመራር ሰጭነት ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡…

የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ሃላፊ አቶ አይነኩሉ አበበ የ2014 የትምህርት ዘመንን ቅድመ ዝግጅት አስመልክተው ያስተላለፉት መልክት፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=wvxOLjAGK2U ዩቱዩብ Amhara National Regional State Education Bureau በዌብሳይት https://www.anrseb.gov.et/Backup dec 2021/Backup dec 2021/ በቴሌግራም https://t.me/anrse ፌስቡክ https: Amhara Education…