የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ሃላፊ አቶ አይነኩሉ አበበ የ2014 የትምህርት ዘመንን ቅድመ ዝግጅት አስመልክተው ያስተላለፉት መልክት፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=wvxOLjAGK2U ዩቱዩብ Amhara National Regional State Education Bureau በዌብሳይት https://www.anrseb.gov.et/Backup dec 2021/Backup dec 2021/ በቴሌግራም https://t.me/anrse ፌስቡክ https: Amhara Education…

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሰራተኞችና አመራሮች ለአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚኒሻ፣ የሃገር መከላከያ ሰራዊትና የህልውና ዘመቻ ላይ ለሚሳተፉ የየክልሎች የልዩ ሃይል አባላት ሁሉ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሰራተኞችና አመራሮች ለአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚኒሻ፣ የሃገር መከላከያ ሰራዊትና የህልውና ዘመቻ ላይ ለሚሳተፉ የየክልሎች የልዩ ሃይል…