ምቹ የትምህርት አካባቢን በመፍጠር የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ተጠናክሮ እንደሚሰራ ተገለፀ ፡፡
በምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አስተባባሪነት የከተማና የወረዳው ትምህርት ፅ/ቤት ርዕሳነ መምህራን ፣የስራ ሃላፊዎች ፣አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት በሞጣ ከተማ ና…
“የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ ነው:- ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ.) የትምህርት ሚኒስትር
የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ) በትምህርቱ ዘርፍ ቁልፍ ችግር የሆነውን የትምህርት ጥራት ጉድለት ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ሚኒስትሩ…
የመምህራን ዝውውር የቅሬታ ምንጭ እንዳይሆን በትኩረት እየተሰራ ነው
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ባለፈው ሳምንት ዝውውርን አስመልክቶ በዚህ ገፅ ባወጣው መረጃ በርካታ መምህራን አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ መምህራን ግልጽ ሊሆኑ ይገባሉ…
በ160 ሚሊየን ብር የትምህርት ቤት ፈርኒቸር ግብአት ለማሟላት እየተሰራ ነው
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2013 የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤቶች ያለውን የፈርኒቸር ችግር ለመፍታት የሚያስቸል ስራ እየሰራ ይገኛል፡፡ በትምህርት ዘመኑ በጅኢኩፕ…