በ 2014 ዓ.ም አዲሱ ስርአተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ይጀምራል።
ትምህርት ሚኒስቴር በመጪው የትምህርት ዘመን በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የአዲሱን ስርአተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ እንደሚጀመር አስታወቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በአሁኑ ሰዓት በስርዓተ- ትምህርት…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሰራተኞችና አመራሮች ለአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚኒሻ፣ የሃገር መከላከያ ሰራዊትና የህልውና ዘመቻ ላይ ለሚሳተፉ የየክልሎች የልዩ ሃይል አባላት ሁሉ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሰራተኞችና አመራሮች ለአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚኒሻ፣ የሃገር መከላከያ ሰራዊትና የህልውና ዘመቻ ላይ ለሚሳተፉ የየክልሎች የልዩ ሃይል…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሰራተኞችና አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለሀገራዊ የሰላም ማስጠበቅና ጠላትን የመከላከል ተልዕኮ ይዞ እየሠራ ላለው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ለአማራ ሚሊሻ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሰራተኞችና አመራሮች ከዚህ በተጨማሪም የክልሉን ብሎም የሃገርን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ሌሎች ተጨማሪ ሃላፊነቶችንም ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን…
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሚቀጥለው ዓመት ጥቅምት ወር ይሰጣል
ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከጥቅምት 2014 ዓ.ም አጋማሽ በኋላ እንደሚሰጥ ገለጸ።…