በአማራ ክልል የዩኒቨሪሲቲ መግቢያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ተሸለሙ
የ2012 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው 600ና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ 156 ተማሪዎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ ባለሀብቶች፣ ተማሪዎችና…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2012 የትምህርት ዘመን የዩኒቨሪሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው 600ና በላይ ውጤት ላስመዘገቡ እንቁ ተማሪዎች ሽልማት አካሂዷል፡፡ ተሸላሚ ተማሪዎች ሽልማታቸውን ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገር እጅ ተረክበዋል፡፡ ለመሆኑ እነዚህ ተሸላሚ እንቁ ተማሪዎች እነማን ናቸው? ቁጥራቸውስ? ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ይመልከቱ
No School Name ST Name F Name GF Name Sex Age Total 1 QUARIT(R) AEMIRO DEMEMEW YILAKU M 20…
በዝቅተኛ የክፍል ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች ባለፈው ዓመት በተሰጠው ምዘና ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከዞንና የኮሌጅ አመራሮች፣ከመምህራንና ከተማሪዎላጅ ማህበር እንዲሁም ከወረዳ ትምህርት አመራሮችና ምዘናው ከተካሄደባቸው 71 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት…