በአማራ ክልል የትምህርት ብርሃን ምዘና ሊሰጥ ነው
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ብርሃን ምዘና ከሚያዚያ 17-19/2013 ዓ.ም በክልል በሁሉም አካባቢዎች ለመስጠት የሚያስችል የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ከባለድርሻ አካላት…
የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ
የተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ ተገልጿል፡፡ ለማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ ለወንድ 370 ሲሆን ለሴት 358 ሆኗል፡፡ ለታዳጊ…
የኦ ክፍል ተማሬዎችን በሰለጠኑ መምህራን ማሰተማር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እና የትምህርት ብክነትን ለመቀነስ ትልቅ ድርሻ አለው ተባለ።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለኦ ክፍል መምህራን ስልጠና ከሚሰጥባቸው የመምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጆች አንዱ የበጌምድር መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ ነው። በበጌምድር መምህራን…
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ ይሆናል።
የ 2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ…