የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2013 የትምህርት ዘመን የ6 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ እያካሄደ ነው።

  የክልል፣የዞንና የወረዳ የትምህርት አመራሮች እንዲሁም የክልልና የዞን መምህራን ማህበር አመራሮች፣ የክልል ዳይሬክቶሬቶችና የዞን ቡድን መሪዎች እና ሌሉች ባለድርሻ አካላት…