በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 12-14/2013ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ የ8ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት የ8ኛ ክፍል ፈተና…
ለ2ኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ር/መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡
ከህዳር 17-18/2013ዓ.ም ለምዕራብ አማራ ዞኖች(ምስራቅ ጎጃም፣ ምዕራብ ጎጃም እና አዊ ብ/አስ ዞን) 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ር/መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች በቀውስ ወቅት…
የትምህርት ተቋማት ወቅታዊ ቀውሱን ባገናዘበና በጥበብ ሊመሩ ይገባል ተባለ።
በምስራቅ አማራ ዞኖች በሚገኙ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የትምህርት አመራሮች በቀውስ ጊዜ ትምህርትን በሚመራበት ሁኔታና 2013 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር…
ሰልጣኞች ከ13ሽህ ብር በላይ ለሃገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ድጋፍ አደረጉ፡፡
በቀውስ ወቅት ትምህርትን መምራት በሚል ርዕስ በእንጅባራ ከተማ ስልጠና እየወሰዱ ያሉ የምስራቅ ጎጃም፣ ምዕራብ ጎጃም እና አዊ ብሔረሠብ አስተዳደር ዞን…