የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 1 እስከ 30 ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ደግሞ አሁን ባለው ሀገራዊ ሁኔታ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊየን ማቲዎስ…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ…
“መምህራን የአለም ብርሃን”
“መምህራን የአለም ብርሃን” በብዙዎች ዘንድ የሚነገር ትክክለኛና ዘመን የማይሽረው ቃል ነው፡፡ መምህርነት ራስን እንደሻማ እያቀለጡ ለሌሎች መብራት መሆን ነው፡፡ ኮቪድ-19…