“ትምህርት ቅንጦት ሳይኾን መሠረታዊ ሰብዓዊ መብት ነው” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
“ትምህርት ቅንጦት ሳይኾን መሠረታዊ ሰብዓዊ መብት ነው” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የዩቱብ ቻናላችን ሳብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ https://youtu.be/e1RCHxIma-Q ከአማራ ብሔራዊ…
ግጭት የትምህርት ስብራትን አስከትሏል።
በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የትምህርት ዘርፉ ተጎድቷል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች…
መምህራን ሥራቸውን እንዳይሠሩ እንቅፋት የሚኾኑ አካላት መወገዝ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር) ገለጹ።
የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ…
“የትምህርት ስብራት ዘላቂነት ያለው ጉዳትን የሚያስከትል ነው” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ…