በአማራ ክልል ለጎልማሶች የትምህርት ብርሃን ምዘና ሊሰጥ ነው
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከመጋቢት 7-8/2013 ዓ.ም ለሁሉም የዞንና ወረዳ የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ባለሙያዎች የትምህርት ብርሃን ምዘና አስፈላጊነት ዙሪያ…
የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂደ፡፡
በአማራ ክልል የሚገኙ አስር መምህራን ትምህርት ኮሌጆች የኮሌጅ ዲኖች፣ የአካዳሚክ ኮሚሽን አባላት፣ የክልልና የኮሌጆች የመምህራን ማህበር አመራሮች በተገኙበት የ6 ወራት…
ትምህርት ቤቶች ደረጃውን የጠበቀ የመጠጥ ውሃና የመፀዳጃ ቤት እንዲኖራቸው የሚያስችል መመሪያ ወደ ትግበራ ገባ።
የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ያግዛል የተባለ እና ትምህርት ቤቶች ደረጃውን የጠበቀ የመጠጥ ውሃና የመፀዳጃ ቤት እንዲኖራቸው የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጅቶ ወደ…
በተፈጥሮና እና ሰው ሰራሽ ምክንያቶች በትምህርታችን ላይ ተፅዕኖ ቢፈጥሩብንም ራሳችንን ለፈተና አዘጋጅተናል:- የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች መጥፎ የሚባሉ አጋጣሚዎችን ለጥሩ ነገር መጠቀም ውጤታማ ያደርጋል:-የስነ-ልቦና ባለሙያዎች
በርካታ ተፈጥሮአዊና ሰው ሰራሽ ችግሮችን ያሳለፈው የ12ኛክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል፡፡የኮሮና ቫይረስ መስፋፋትና ሌሎች…