ለ ኦ ክፍል አመራሮች የማማከርና ሱፐርቪዥን ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናዉ ጥሩ አቅም የፈጠረላቸዉ እንደነበርም ሰልጣኞች ገልጸዋል፡፡

ለ ኦ ክፍል አመራሮች የማማከርና ሱፐርቪዘዥን ስልጠና ከህዳር 19-23/2013 ዓ.ም ድረስ በደሴ፣ ደብረ ታቦርና ደብረ ማርቆስ ከተሞች ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናዉን አስመልክቶ…

የህዝቡን ጥያቄ ሳይመልስ እንቅልፍ የማይተኛው ጀግናው የጎዛምን ወረዳ አመራር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ባስመረቀ ማዕግስት በዛሬው እለት በግራራም ቀበሌ ሌላ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡

ወረዳው ለትምህርት ጥራት ትምህርት ቤቶች ደረጃቸውን መጠበቅ አንዱ መስፈርት እንደሆነ በማመን ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ በርካታ የሁለተኛና መሰናዶ ትምህርት ቤቶችን እያስገነባ…

የአማራ ልማት ማህበር ደሴና አካባቢው ማስተባበሪያ ፅ/ቤት አስር መማሪያ ክፍሎች ያሉት ባለአንድ ፎቅ ህንፃ በቀጣይ ሳምንት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ገለፀ፡፡

ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ሀላፊው አቶ አበባው ታደሰ እንደገለፁት በደሴ ከተማ የስልክ አምባ አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ አስር የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ አምስት ሚሊዮን…