የተማሪዎችን፣ የመምህራንን፣ የክልላችንንና የሃገራችንን ፍላጎቶች መሰረት ያደረጉ የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሃፍት ለማዘጋጀት ቃል እንገባለን፡፡ አዲሱ የስርዓተ ትምህርት መጽሃፍት አዘጋጆች፡፡
ለተከታታይ አምስት ቀናት በመጽሃፍት ዝግጅት ላይ ሲካሄድ የሰነበተው ስልጠና ተጥናቅቋል፡፡ የአማራ ክልል ምሁራን መማክርት ጉባኤ የፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዶክተር…
የግዕዝ ትንሣኤ፤ የኢትዮጵያ አገር በቀል እውቀት ትንሣኤ በፕሮፌሰር አብይ ግዛው በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ
አገራችን ኢትዮጵያ የጥበበኞችና የአዋቂዎች አገር ናት፡፡ አገራችን፤ • የራሷ ፍልስፍና፣ • በህክምናው ዘርፍ ምጡቅ እውቀትና የመድሃኒት ቅመማ ክህሎት፣ • በፍካሬ…
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ የመምህራን ቀንን አከበረ::
በክብረ በአሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አገኘሁ ተሻገር፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ…