Month: June 2021

ምቹ የትምህርት አካባቢን በመፍጠር የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ተጠናክሮ እንደሚሰራ ተገለፀ ፡፡

በምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አስተባባሪነት የከተማና የወረዳው ትምህርት ፅ/ቤት ርዕሳነ መምህራን ፣የስራ ሃላፊዎች ፣አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት በሞጣ ከተማ ና…

“የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ ነው:- ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ.) የትምህርት ሚኒስትር

የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ) በትምህርቱ ዘርፍ ቁልፍ ችግር የሆነውን የትምህርት ጥራት ጉድለት ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ሚኒስትሩ…