Latest Announcements

የ2013 የትምህርት ዘመን ከ8ኛና 12ኛ ክፍል ውጭ ባሉ የክፍል ደረጃዎች የተማሪዎች ማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 28 _ሃምሌ 2/2013 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ ይሆናል፡፡

ለመሆኑ ከመምህራን ከተማሪዎች፣ ከትምህርት አመራሩና ባለሙያዎች በዚህ ወቅት ምን ይጠበቃል? ከሰኔ 28-02/11/2013 ዓ.ም የሚሰጠዉ የክፍል ፈተና ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣  ሮስተር…

የግዕዝ ትንሣኤ፤ የኢትዮጵያ አገር በቀል እውቀት ትንሣኤ በፕሮፌሰር አብይ ግዛው በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ

አገራችን ኢትዮጵያ የጥበበኞችና የአዋቂዎች አገር ናት፡፡ አገራችን፤ • የራሷ ፍልስፍና፣ • በህክምናው ዘርፍ ምጡቅ እውቀትና የመድሃኒት ቅመማ ክህሎት፣ • በፍካሬ…