Latest Announcements

የትምህርት ሚኒስቴር ለቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በትምህርት ዘርፉ ላይ እያበረከቱት ላለው አስተዋጾ እውቅና ሰጠ።

የትምህርት ሚኒስቴር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በተለያዩ አካባቢዎች ትምህርት ቤቶችን በማስገንባት በትምህርት ዘርፉ ላይ እያበረከቱት ላለው አስተዋጾ እውቅና ሰጥቷል። በእውቅና…

ከአራት ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደሚሳተፉ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡

በክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያየ ቦታ የሚገኙ ወጣቶችን የርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሠራም ቢሮው አስታውቋል፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ትኩረት እያገኘ…