የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች ባቋቋሙት የኤች አይ ቪ ኤድስ ፈንድ እገዛ የተማረችው ተማሪ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ዉጤት በማስመዘገቧ የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላት ፡፡
=========================================================================== የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች ባቋቋሙት የኤች አይ ቪ ኤድስ ፈንድ አማካኝነት ከ2001 ዓ.ም ጀምሮ ድጋፍ እየተደረገላት የተማረችዉ…