የተማሪዎችን፣ የመምህራንን፣ የክልላችንንና የሃገራችንን ፍላጎቶች መሰረት ያደረጉ የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሃፍት ለማዘጋጀት ቃል እንገባለን፡፡ አዲሱ የስርዓተ ትምህርት መጽሃፍት አዘጋጆች፡፡
ለተከታታይ አምስት ቀናት በመጽሃፍት ዝግጅት ላይ ሲካሄድ የሰነበተው ስልጠና ተጥናቅቋል፡፡ የአማራ ክልል ምሁራን መማክርት ጉባኤ የፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዶክተር…
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ የመምህራን ቀንን አከበረ::
በክብረ በአሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አገኘሁ ተሻገር፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ…
የግእዝ ቋንቋን ለማስተማር ከምሁራንንና ባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገ የምክክር መድረክ ላይ የትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ይልቃል ከፋለ ያደረጉት ንግግር
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ዩቱዩብ Amhara National Regional State Education…