ከ12 ሽህ በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት እያገኙ ነው። የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር
ከ12 ሽህ በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት እያገኙ ነው። የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ቤት ምገባ መኖሩ በጠዋት ተነስቸ አራት…
ከአልማና ከምግብ ዋስትና በተገኘ 8 ሚሊዮን ብር በጀት የተገነባው የመማሪያ ክፍል ህንፃ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑ ተገለፀ፡፡
************ በደሴ ዙሪያ ወረዳ በ029 ቀይ ገደል ቀበሌ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ከአልማ ከምግብ ዋስትና በተገኘ 8 ሚሊዮን ብር የተገነባው…
“በትምህርት ነገን ዛሬ መስራት” በሚል መሪ ቃል
የትምህርት ለትውልድ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በደቡብ ጎንደር ዞን የስማዳ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት “በትምህርት ነገን ዛሬ መስራት” በሚል መሪ ቃል…
ትምህርትን የተጠሙት ተማሪዎቻችን መልዕክት
ትምህርትን የተጠሙት ተማሪዎቻችን መልዕክት ደብተርና ብዕር እንጅ ጥይት አንፈልግም፣ ዛሬ በሰላም ካልተማርን ነገ ሀገር መረከብ አንችልም እጃችሁን ከትምህርት ቤታችንና ከህልማችን…