በ116 ሚሊዬን ብር ወጭ የትምህርት ቤቶችን ደረጃና መሰረተ ልማት ለማሻሻል እየሰራ መሆኑን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር የትምህርት ለትውልድ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ኃላፊ ዶክተር ሙሉዓለም…