በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የቆየው የመምህራን እና የትምህርት አመራሮች የሙያ ፈቃድና እድሳት ሊጀመር መሆኑን ትምህርት ቢሮ ገለጸ ።

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የመምህራን እና የትምህርት ተቋማት አመራሮችን የሙያ ፈቃድ አሰጣጥና እድሳትን በተመለከተ ለዞን ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል።…