ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጅ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
በቴክኖሎጅ ዘርፍ ተሰማርቶ በትምህርት ላይ በርካታ ስራዎችን በመስራት የሚታወቀው ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጅ ከ3 መቶ ሽህ ብር በላይ ዋጋ የሚያወጣ የትምህርት…
ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ለተማሪዎች የደብተር ድጋፍ አደረገ ፡፡
ነሐሴ 8/12/2017 ዓ.ም /ትምህርት ቢሮ/ ኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች በኢኮኖሚ…
24 ሽህ የሚጠጉ የሁለተኛ ደረጃ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና እየወሰዱ መሆኑ ተገለጸ ፡፡
ነሐሴ 7/2017ዓ.ም /ትምህርት ቢሮ/ የትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና ከአማራ ክልል 24…
ከ69 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በመመዝገብ ወደ ትምህርት ገበታቸው ላይ እንዲገኙ አቅጃለሁ አለ የደሴ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ።
ከ69 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በመመዝገብ ወደ ትምህርት ገበታቸው ላይ እንዲገኙ አቅጃለሁ አለ የደሴ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ። የመምሪያው ሀላፊ አቶ…