ትምህርት ቤቶችን በማደስ እና በመጠገን ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ ነው።
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባለፉት ዓመታት በግጭት ምክንያት በርካታ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራቸውን በሚፈለገው ልክ መከወን አልቻሉም። የምሥራቅ ጎጃም ዞን…
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ
የደብረ ብረሃን ከተማ ትምህርት መምሪያ በበኩሉ ለ2018 የትምህርት ሥራ ቅድመ ዝግጅት እያደገ መኾኑን ገለጸ። የደብረ ብርሃን ዳሽን ቢራ ፋብሪካ የማኅበረሰብ…
የአብክመ ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪ ምዝገባ ንቅናቄን ከዞን የትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ፡፡
*********,* ነሐሴ 6/2017(ትምህርት ቢሮ) የአብክመ ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪ ምዝገባ ንቅናቄን ከዞን የትምህርት መምሪያ የማኔጅመንት አባላት፣ መምህራን ማህበር…
ታላቁ የኪነጥበብ ሰው ለትምህርት ቤት ማስፋፊያ የሚሆን የግል ቦታውን አስረከበ
======================= በሃገራችን የኪነጥበብ ታሪክ ውስጥ ስማቸውን ጎልቶ ከሚጠቀሱት ባለሙያዎች መካከል አንዱ የሆኑት ደራሲ፣ገጣሚ፣ሀያሲና መምህር አያልነህ ሙላቱ ናቸው፡፡ በከበረ የሀገር ፍቅራቸው…