በ116 ሚሊዬን ብር ወጭ የትምህርት ቤቶችን ደረጃና መሰረተ ልማት ለማሻሻል እየሰራ መሆኑን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።
መምሪያው ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር የትምህርት ለትውልድ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ኃላፊ ዶክተር ሙሉዓለም…
“አልማ የመተባበርን እና የአንድነትን ፋይዳ በተግባር ገልጦ ያሳየ ማኅበር ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
******* የአማራ ልማት ማኅበር 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጠቅላላ ጉባኤው ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ…
የዓላማ ጽናት ተምሳሌቱ
ዓለሙ ይታየው ይባላል። እስከ ዘጠነኛ ክፍል መጨረሻ ባለው የትምህርት ደረጃ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ተወልዶ ባደገበት በምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት…