አቶ መቅደስ አክሊሉ የተባሉ ባለሃብት ከግማሽ ሚሊዬን ብር በሚበልጥ ወጭ በምስራቅ ጎጃም ዞን ለሚገኙ የሚሊሻ ቤተሰቦች ተማሪዎች 12ሽ ደብተር ድጋፍ አደረጉ፡፡
አቶ መቅደስ አክሊሉ የተባሉ ባለሃብት ከግማሽ ሚሊዬን ብር በሚበልጥ ወጭ በምስራቅ ጎጃም ዞን ለሚገኙ የሚሊሻ ቤተሰቦች ተማሪዎች 12ሽ ደብተር ድጋፍ…
የፍኖተ ሠላም ከተማ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ባሰባሰቡት ሐብት ለ308 የዘማች ልጆችና አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሰ ድጋፍ አደረጉ
በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍኖተ ሠላም ከተማ 14 በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ባሰባሰቡት ሐብት ለ308 የዘማች ልጆችና አቅም ለሌላቸው…
ዶክተር ማተቤ ታፈረ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ሆነው ተሹመዋል።
ዶክተር ማተቤ ታፈረ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮን ለመምራት ስለተሾሙ እንኳን ደስ አለዎት፡፡ ቀጣዩ የስራ ዘመንዎ ፍሬያማና ውጤታማ እንዲሆን እንመኛለን፡፡ የክልላችን…
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው የተሾሙት ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስረስ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮን በመሩባቸው አመታት ያከናወኗቸው ዋና ዋና ተግባራት
ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮን መምራት ከጀመሩበት ህዳር 2009 ዓ.ም ጀምሮ በቅንነትና ውጤታማ በሆነ አመራር ሰጭነት ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡…