በቋራ ወረዳ ለ2014 የትምህርት ዘመን ወላጆቻቸውን ለአጡ ተማሪዎች አገልግሎት የሚውል የመማሪያ ቁሳቁስ ተሰበሰበ
በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ለ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን “አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ “በሚል መሪ ሃሳብ ወላጆቻቸውን ላጡ ተማሪዎች…
የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ሃላፊ አቶ አይነኩሉ አበበ የ2014 የትምህርት ዘመንን ቅድመ ዝግጅት አስመልክተው ያስተላለፉት መልክት፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=wvxOLjAGK2U ዩቱዩብ Amhara National Regional State Education Bureau በዌብሳይት https://www.anrseb.gov.et/ በቴሌግራም https://t.me/anrse ፌስቡክ https: Amhara Education Bureau
ለፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ማስፋፊያ ግንባታ የሚውል የ724ሽ 570 ብር ድጋፍ ተደረገ፡፡
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጎንደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች ለፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ማስፋፊያ ግንባታ የሚውል የ724ሽ 570 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡…
በ 2014 ዓ.ም አዲሱ ስርአተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ይጀምራል።
ትምህርት ሚኒስቴር በመጪው የትምህርት ዘመን በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የአዲሱን ስርአተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ እንደሚጀመር አስታወቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በአሁኑ ሰዓት በስርዓተ- ትምህርት…