አማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሴት ሰራተኞችን ተሳትፎ፡ ተነሳሽነትና ውሳኔ ሰጭነት አቅም ለማጎልበት የሚያግዝ ስልጠና ሰጥቷል፡፡
የትምህርት ዘርፉ ከሴቶች የሚገኝ ጥበብና አስተዋጽኦን በመጠቀም ለውጥ ማምጣት እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የስርዓተ ጾታና ኤች አይ ቪ…
ከሰኔ 23 _25/2013 በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በሰላም ተጠናቅቋል፡፡
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ ሃላፊ አቶ ልዑልሰገድ ከሰኔ23 _25/2013 ዓ.ም ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በሰላም…
ከሰኔ 23 _25/2013 ሲሰጥ የሰነበተው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተጠናቅቋል፡፡
በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሰኔ 23 _25/2013 ሲሰጥ የሰነበተው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መጠናቀቁን የክልሉ ትምህርት ቢሮ የስርዓተ ትምህርት ዝግጅትና…
የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ከሰኔ 23 ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው የ8 ክፍል ክልላዊ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን አስታወቀ።
በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ከሰኔ 23 ቀን ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የ8 ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና…