በአካባቢና የህብረተሰብ ማህበራዊ ደህንነት ላይ ከሚሠሩ ሴክተር መስሪያቤቶች የተውጣጡ ባለሙያዎች የልምድ ልውውጥ ውይይት ተካሂዷል፡፡

የልምድ ልውውጥ ውይይቱ ያስፈለገበት ምክንያት በትምህርት ዘርፍ የልማት ክዋኔዎች ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ የአካባቢና ማህበረሰብ ማህበራዊ ደህንነት ላይ ልምድ ካላቸው የሴክተር…

የ2013 የትምህርት ዘመን ከ8ኛና 12ኛ ክፍል ውጭ ባሉ የክፍል ደረጃዎች የተማሪዎች ማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 28 _ሃምሌ 2/2013 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ ይሆናል፡፡

ለመሆኑ ከመምህራን ከየ2013 የትምህርት ዘመን ከ8ኛና 12ኛ ክፍል ውጭ ባሉ የክፍል ደረጃዎች የተማሪዎች ማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 28 _ሃምሌ 2/2013 ዓ.ም…

የ2013 የትምህርት ዘመን ከ8ኛና 12ኛ ክፍል ውጭ ባሉ የክፍል ደረጃዎች የተማሪዎች ማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 28 _ሃምሌ 2/2013 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ ይሆናል፡፡

ለመሆኑ ከመምህራን ከተማሪዎች፣ ከትምህርት አመራሩና ባለሙያዎች በዚህ ወቅት ምን ይጠበቃል? ከሰኔ 28-02/11/2013 ዓ.ም የሚሰጠዉ የክፍል ፈተና ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣  ሮስተር…