የግዕዝ ቋንቋ ትምህርት በአማራ ክልል በተመረጡ ት/ቤቶች ሊሰጥ ነው፡-
የግዕዝ ቋንቋን በመደበኛው ትምህርት ውስጥ እንደ አንድ የትምህርት አይነት በቀጣዩ የትምህርት ዘመን በተመረጡ ትምህርት ቤቶች መስጠት እንደሚጀመር የአማራ ክልል ትምህርት…
የአዲሱ የመማሪያና ማስተማሪያ መፃህፍት ዝግጅት 3ኛ ቀን ውሎ
ከመጀመሪያ ደረጃ እስከ ዩኒቭርሲቲ ምሁራንና የትምህርት ባለሙያዎች እየተሳተፉበት የሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት የመማሪያ ማስተማሪያ መፃህፍት ዝግጅት 3ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ በዛሬው…
የትምህርት ቤቶችን ይዞታ እንዲከበር የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡
ርዕሰ መስተዳደሩ ለሁሉም ዞኖች በጻፉት ደብዳቤ የትምህርት ቤቶችን ይዞታ በማንኛዉም ሁኔታ መንጠቅ ትምህርት ቤቶችን ከደረጃ በታች የሚያደረና የትምህርት ጥራቱን የሚጎዳ…
የአዲሱ የመማሪያና ማስተማሪያ መፃህፍት ዝግጅት እንደቀጠለ ነው
በባህርዳር ከተማ በትናንትናው እለት የተጀመረው የአዲሱ መማሪያና ማስተማሪያ መፃህፍት ዝግጅት በዛሬው ውሎው በምሁራን የተዘጋጁ የመወያያ ሰነዶች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ በመማሪያ…